የነዚህን ሶሥት እንቁዎች አይን ለማብራት እንረባረብ Header






የነዚህን ሶሥት እንቁዎች አይን ለማብራት እንረባረብ


  3 weeks ago (Mon, Apr 22, 2024 at 08:46 AM)

Image name: 438095999_850284413810228_5932994029076907634_n.jpg Image size: 30.63 KB  Download.

እናትህ ጀግና ናት!

#Ethiopia | ሦስት አይነ ስውር መንታ ልጆች ያለ አባት እያሳደገች ያለች እናት። ይህቺን ጀግና እናት ተዋወቋት።

ትዕግስት በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝታለች። ትዳር መስርታ ሦስቱም ልጆች ተወለዱ።

"የተወለዱት ልጆች ክበደታቸው (Under weights) ነበሩ። አያድጉም የሚል ጭንቀት ነበረብኝ። ራሴን ሁላ ለማጥፋት ወስኜ ነበር" ስትል በሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ተናግራለች።

በተጨማሪም ሦስቱም አይነ ስውር መሆናቸውን አወቅን። ወንዱ የኦቲዝም ተጠቂ ነበር ትላለች ትዕግስት።
"ባለቤቴ ልጆቹ እንደዚህ መሆን በጣም ይጨነቅ ነበር። በጭንቀት ታመመ። በአጭር ጊዜ ህመም ህይወቱ አለፈ። ከዛ በኋላ ያለው ሕይወት ከባድ ነበር። ለእኔ እዚህ መድረስ የእናቴ፣ የቤተሰቤ ጥንካሬ ትልቅ አስተዋጾ አለው" ብላለች።

በአሁኑ ወቅት ሙሉ ጊዜዋን ስራ አቁማ ልጆቿን በማሳደግ ላይ ትገኛለች።
ሁለቱ ልጆቿ ዐይነ ሥውራን ናቸው፤ ሦስተኛው ልጇ አናንያ ደግሞ ከማየት ችግር በተጨማሪ ኦቲዝም አለበት። ሁለቱ ልጆቿ (ሔራን እና ሶልያና) የማየት ዕድል አላቸው፤ ያን ተስፋ እውን ለማድረግ 400 ሺህ ዶላር ያስፈልጋታል።

ደቡብ አፍሪካ የሚኖር ቴዎድሮስ አብዲሳ የሚባል ደግ ሰው ነው ወስዶ ያስመረመራቸው "ተስፋ" እንዳላቸው ያሳወቃት።
ይህቺ እናት ሰይፉ ሾው ላይ እንደተናገረችው ራሷን ለማጥፋት አስባ ነበር፤ ይህንን ክፉ ሃሳቧን ወላጅ እናቷን አስባ ነው የተወችው።
የምር ጀግና እናት ናት። የጀግና ጀግና!

*አሁንም የልጆቿ ዐይን ሲበራ ለማየት ተስፋ አላት።
ነገር ግን የደጋግ ኢትዮጵያውያንን እገዛ ትሻለች።
እናም ወገን፤ የእናንተን እገዛ ትሻለች!
እንርዳት!
ግማሽ ሚሊዮን ብር ሰጠ።
አካዉንታቸዉ ይፋ ሆነሼር
ተወዳጁ ባለህብት ኢንጂነር Bejai Nerash ለእነ ለሶልያና ተሾመ ለሔራን ተሾመ ና ለአናንያ ተሾመ
ለህክምና የሚሆነውን ግማሽ ሚሊዮን ብር አስገብቷል::

አካውንታቸው ይህው እባካችሁ
ሼር አድርጉት

* СВЕ 1000622473872
* Dashen Bank 5563671317021
* Abyssinia bank 91613069
* ኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ 1023500172828
* አዋሽ ባንክ 013471254339600
ትግስት ካሳ ቀፀላ

ስልክ
* 0911868306
* 0911137097

go fund me https://gofund.me/42557274 

















Short-facts

× Chat