ከፍቅረኛዬ ጋር ወሲብ ፈፅሟል በሚል ምክንያት ሟችን በድንጋይ ደብድቦ የገደለው ተከሳሽ በ20 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት ።

  5 years ago (Tue, Jun 08, 2021 at 10:15 AM)