askwala.com - የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባህሪያት እና የውሳኔ አቅም
Header







የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባህሪያት እና የውሳኔ አቅም


የሰው ልጆች አዕምሮ እንዳላቸው ሁሉ ሰው-ሰራሽ የነርቭ አውታር-መረቦች ወይም (artificial neural networks) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አዕምሮ ነው ሊባል ይችላል፡፡ ይህ መረብ አዕምሮ ለሰው ልጆች የሚሰራውን ሁሉ ለማሽኖች እንዲሰራ የታሰበ ሲሆን በዋናነት ትንበያን ማመንጨት ላይ ትኩረት ያደርጋል፡፡ ይሁንና ይህ ምንጭ የመወሰን አቅሙ ምን ያህል ነው የሚለው ጥያቄ የሚነሳበት ጉዳይ ነው፡፡ 

















Short info

× Chat