askwala.com - ማስታወቂያ
Header







ማስታወቂያ


ማንኛውም የግል ከፍተኛ የትምህርት ፈቃድ አግኝቶ ወደ ማስተማር ከመግባቱ አስቀድሞ ለስራው ዋስትና በገንዘብ ብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንከ የዝግ አካውንት ማስያሰዝ ወይም ተመጣጣኝ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለበት በአዋጅ 1152/2011 አንቀጽ 79 ንዑስ ቁጥር 5 ተደንግጓል፡፡ በመሆኑም ከ የካቲት 09/2013 á‹“.ም. ጀምሮ ማንኛውም ነባር፡ አሁን ጥያቄ አቅርባችሁ አዲስ ወይም በሂደት ላይ ያላችሁ እንዲሁም ወደፊት ጥያቄ ማቅረብ የፈለጋቸሁ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአዋጅ 1152/2011 አንቀጽ 79 ንዑስ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንከ የዝግ አካውንት ማስያሰዝ ወይም ተመጣጣኝ የባንክ ዋስትና በአንድ ወር ውስጥ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ይህ ባልሆነበት ተቋማት የዕውቅና ፈቃድ/እድሳት የማናስተናግ ከመሆናችን በተጨማር በዚሁ መሰረት የማይፈጸሙ ተቋማት ላይ ቀጣይ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ታውቆ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፡፡ 

















Short info

× Chat