askwala.com - በተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ
Header







በተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረገው ውይይት የሚመራበት ሥርዓት እና ደንብ


1.መግቢያ
በመላ አገራችን ሰላም እና መረጋጋት የሚፈጠርበትን ሁኔታ በጋራ ጥረት እና ተሳትፎ ለማረጋገጥ ሁሉንም ፓርቲዎች ያሳተፈ ውይይት ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፤

አገራዊ ምርጫ ነፃ ፍትሐዊና ተአማኒ እንዲሆን የሚያስችሉ የፖለቲካና የሕግ ለውጦች መከናወናቸውን ለማረጋገጥ፤ የዲሞክራሲ ተቋማትን በጋራ ለመገንባት እንዲቻል በፓርቲዎች መሃል ሊኖር የሚገባውን ትብብር ለማሳደግ፤..... 

















Short info

× Chat