askwala.com - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የቀን መቁጠሪያ
Header







የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የቀን መቁጠሪያ


ባንካችን የቀን መቁጠሪያ (ካላንደር) በየዓመቱ እያሳተመ ለደንበኞች ሲያሰራጭ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
በመላው ዓለም ተከስቶ በርካቶችን እያጠቃ ከሚገኘው የኮሮና ቫይረስ በሽታ ጋር ተያይዞ የደንበኞችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ዘንድሮ የቀን መቁጠሪያ አሳትሞ ማሰራጨቱን አስቀርተናል፡፡ በምትኩ ግን ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ በመጫን መጠቀም የሚቻል ዲጂታል የቀን መቁጠሪያ አዘጋጅተናል፡፡
የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (link) በመጠቀም የባንካችንን ዲጂታል የቀን መቁጠሪያ ከጎግል ስቶር በማውረድና ሞባይላችሁ ላይ በመጫን መጠቀም እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡ 

















Short info

× Chat