askwala.com - ከ87 ሺህ በላይ ከፍ ያለው የኮቪድ 19 ምርምር
Header







ከ87 ሺህ በላይ ከፍ ያለው የኮቪድ 19 ምርምር


በአለም ዙሪያ ያሉ ተመራማሪዎች ኮቪድ 19 ከተከሰተ ጀምሮ በወረርሽኙ ዙሪያ ከ87 ሺህ በላይ የሚሆኑ በወረርሽኙ ዙሪያ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሁፎችን እንዳሳተሙ ተነገረ፡፡ ይህ መረጃም እስካለፈው የፈረንጆቹ አመት ጥቅምት ወር ድረስ ያለው ነው፡፡ በዚህም ጉዳዩን ሲከታተሉ የነበሩ ተመራማሪዎች በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ይህን ያክል የምርምር ውጤት በመታተሙ እጅግ እንደተገረሙ ተናግረዋል፡፡ 

















Short info

× Chat