askwala.com - ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
Header







ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ፍላጎታ ላላቸውና መስፈርቱን ለሚያሟሉ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. Data Center Facility Lead Architect/Consultant
2. Data Center Mechanical Engineer
3. Data Center Electrical/Power Engineer
4. Extra Low Voltage & Structured Cabling System (ELV & SCS) Engineer
ለማመልከት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

















Short info

× Chat