askwala.com - በዚህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ የቲቢ ቀን በትምህርታዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅቶች ይከበራል ።
Header







በዚህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ የቲቢ ቀን በትምህርታዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅቶች ይከበራል ።


በዚህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ የቲቢ ቀን በትምህርታዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅቶች ይከበራል ።
እ እ. አ. በ2020 ዓ/ም የወጣው የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት መሠረት እንደሚያመለክተው ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን የተላመደ ቲቢ እና ጥምር ቲቢ/ኤች. አይ. ቪ. በሽታዎች በከፍተኛ ሁኔታ ከተሠራጨባቸው 30 አገሮች ዝርዝር ውስጥ ትገኛለች፡፡ እ. አ. አ. በ2020 ዓ/ም በወጣው የዓለም ጤና ሪፖርትም በየዓመቱ አዲስ በቲቢ በሽታ የሚያዙ ሕሙማን ምጣኔ ከ100,000 ሕዝብ ውስጥ 140 እንደነበረና በቲቢ የሚከሰተውም የሞት ምጣኔ ከ100,000 ሕዝብ ውስጥ 22 የነበረ መሆኑን ያስረዳል።
እ. አ. አ. በ2018 á‹“/ም ሪፖርት ደግሞ በአዲስ ከተመዘገቡት የቲቢ ሕሙማን 0.71 ከመቶዎች እና ከዚህ ቀደም የቲቢ ሕክምና አግኘተው ከነበሩት ውስጥ ደግሞ 16 ከመቶዎች መድኃኒት የተላመደ ቲቢ እንደተገኘባቸው እንዲሁም ኤች አይ ቪ የተገኘባቸው የቲቢ ሕሙማንም ቁጥርም አምስት ከመቶ የነበረ መሆኑ ታውቋል፡፡ 

















Short info

× Chat