askwala.com - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማብራሪያ ይሰጣሉ
Header







ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማብራሪያ ይሰጣሉ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በነገው ዕለት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፊት ቀርበው ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡
ነገ መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሚካሄደው 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድና በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጡ ምክር ቤቱ አስታውቋል።
በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በሚካሄደው ስብሰባ ከም/ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽም ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። 

















Short info

× Chat