askwala.com - የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት መስመርን በመጠቀም ማወቅ ይችላሉ
Header







የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት መስመርን በመጠቀም ማወቅ ይችላሉ


የ12ኛ ክፍል ፈተና እርማት መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) ዛሬ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡
ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ/ነገ ጀምሮ 8181 የአጭር ጽሑፍ መልዕክት የስልክ መስመርን በመጠቀም ማወቅ እንደሚችሉ á‹¶/ር ጌታሁን ገልፀዋል። 

















Short info

× Chat