askwala.com - ናይኪ የሰው ደም ጠብታ ያረፈበት \"የሰይጣን ጫማ\" ላይ ክስ መሰረተ
Header







ናይኪ የሰው ደም ጠብታ ያረፈበት "የሰይጣን ጫማ" ላይ ክስ መሰረተ

Image name: Satan Shoes.jpg

በዚህ አወዛጋቢ ጫማ ሶል ላይ እውነተኛ የሰው ደም ጠብታ ያረፈበት ሲሆን "የሰይጣን ጫማ" በመባል ይታወቃል።
1,018 ዶላር ዋጋ የተተመነለት ይህ ጫማ የተገለበጠ መስቀል፣ አምስት ጫፍ ያለው ኮከብ እንዲሁም ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 18 የሚል የሰፈረበት ሲሆን የተሰራው ናይኪ ኤይር ማክስ 97ን በማስመሰል ነው።
ኤምኤስሲኤችኤፍ (MSCHF) 666ን ጫማን ሰኞ ዕለት ከራፐር ሊል ናስ ኤክስ ጋር በመሆን ለገበያ ያቀረበው ሲሆን በደቂቃ ውስጥ ተሸጦ ማለቁ ተነግሯል።
ናይክ የንግድ ምልክት ጥሰት በማለት ክስ መስርቷል። 

















Short info

× Chat