askwala.com - ኡበር ታክሲን የከሰሰችው ዓይነስውር ሴት 1 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተፈረደላት
Header







ኡበር ታክሲን የከሰሰችው ዓይነስውር ሴት 1 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተፈረደላት


ፍርድ ቤት ኡበር ኩባንያ ለአንዲት ዓይነስውር 1 ሚሊዮን 1 መቶ ሺህ ዶላር እንዲከፍል ፈረደበት፡፡
ኡበር ይህን ያህል መጠን ያለው ካሳ እንዲከፍል የተፈረደበት 14 ጊዜ ያህል ታክሲ ፈልጋ ገሸሽ በመደረጓ ነው፡፡
ከሳሽ ሊዛ አርቪንግ እንዳለችው አንዳንድ የኡበር ሾፌሮች ክብሯን ዝቅ አድርገው አዋርደዋታል፡፡ ይህም የሆነው ዓይነስውር በመሆኗ መንገድ የምትመራትን ውሻ ላለማሳፈር ብለው ነው፡፡ 

















Short info

× Chat