askwala.com - አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለሁሉም
Header







አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለሁሉም

Image name: ArtificialIntelligence4All.png

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል "አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል በአገራችን የመጀመሪያውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አዉደ ጥናትና አዉደ ርዕይ ከሚያዝያ 7—10፤ 2013 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡
ስለሆነም በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ የመንግስት፣የግል፣ የትምህርትና ምርምር ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች በዝግጅቱ ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ለዚሁ ኩነት የተዘጋጀዉን ድረ-ገፅ www.eaiweaic.et ወይም የማዕከሉን የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ይጎብኙ፡፡
በተጨማሪም በስልክ ቁጥር
09 36 73 03 11
09 36 55 72 02 ይደውሉ፡፡
"አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለሁሉም"
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል 

















Short info

× Chat