askwala.com - ኢራን በኒውክሌር ተቋሟ ላይ \'የአሻጥር\' ጥቃት እንደደረሰበት ገለፀች
Header







ኢራን በኒውክሌር ተቋሟ ላይ 'የአሻጥር' ጥቃት እንደደረሰበት ገለፀች

Image name: uranium enrichment.jpg

የኢራን አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊ አሊ አክባር ሳሌሂ ይህንን የኤሌትሪክ ኃይል እንዲቋረጥ ያደረገው "የሽብር ተግባር" ያሉትን ማን እንደፈፀመው ይፋ አላደረጉም። የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ግን የደኅንነት ምንጮችን ጠቅሰው እስራኤል ባደረሰችው የሳይበር ጥቃት የተከሰተ ነው ሲሉ ዘግበዋል 

















Short info

× Chat