askwala.com - ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
Header







ድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ


የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመተባበር በዳታ ሳይንስ ዘርፍ ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡ በዚህም መሰረት በግል ተቋማት ውስጥ የምትሰሩ ወይም ባለቤት የሆናችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ቀጥሎ የተቀመጠውን የምዝገባ ፎርም በመሙላት እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ እንድትመዘገቡ እየጠየቅን የምዝገባ ፎርሙን የሚከተለውን ማስፈንጠርያ በመጫን ማግኘት ይችላሉ፡፡

መሰረታዊ መስፈርቶች
በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተለያዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
የሚሰራበት/የምትሰራበት ተቋም ከዳታ አናሊቲክስ ጋር የተገናኘ ቁልፍ እንቅስቃሴዎች የሚያካሂድ መሆኑ (ከዳታ አናሊቲክስ ጋር የተገናኘ የተጠናቀቁ ወይንም እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን መዘርዘር የሚችል/የምትችል)
የ2013 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል ወይም ከሚሰራብት የግል ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
የዳታ አቅም/ክህሎት አናሊቲክስ የሚያስፈልገው ቢዝነሰ ኬዝ መጥቀስ የሚችል (አስገዳጅ ያልሆነ፣ ነጥብ የሚያስጨምር)
የቢዝነስ አጠቃላይ ዕውቀት (አስገዳጅ ያልሆነ፣ ነጥብ የሚያስጨምር)

The FDRE Ministry of Innovation and Technology (MInT) in collaboration with the United Nations (UN) organized a Data Science training program. Interested candidates who fulfil the listed criteria shall fill the application form until April 26, 2021. You can find the application form by clicking on the following link.

Basic Criteria
Bachelor’s degree in Computer Science, Information Science, Information Technology, Software Engineering, other ICT fields
The company has to have data analytics as key line of business (list all completed or ongoing data projects),
Has a renewed business license (attach copy)/a support letter from an employer,
Has a business case that demand data analytics skills and capabilities (rewarding)
General knowledge of how businesses work (optional). 

















Short info

× Chat