askwala.com - አፕል የተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፌ አልሰጥም ማለቱን ፌስቡክ ተቃወመ
Header







አፕል የተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፌ አልሰጥም ማለቱን ፌስቡክ ተቃወመ


አይፎንና አይፓድ አምራቹ ግዙፉ አፕል ኩባንያ ከሰሞኑ ያመጣው አንድ ቴክኖሎጂ ፌስቡክን አስቀይሟል።
አዲሱ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች መተግበሪያዎችን [አፕሊኬሽን] ስልካቸው ላይ ሲጭኑ መረጃቸው እንዳይሰበሰብ የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ የአይፎን 12 [ከተመኙ አይቀር] ባለቤት ኖት እንበል። ከዚያ ፌስቡክ ስልክዎ ላይ መጫን ፈለጉ። ፌስቡክን ካለበት አፈላልገው ወደ ስልክዎ ሲያወርዱ አንድ መልዕክት ይደርስዎታል። 

















Short info

× Chat