askwala.com - ማሳሰቢያ
Header







ማሳሰቢያ


የወንጀለኞች ቡድን ከቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ዐውቀናል። በመሆኑም ሁሉም ሰው ሐሰተኛ መረጃ በመሠራጨት ላይ መሆኑን ዐውቆ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እና እንደዚህ ያሉ አጠራጣሪና ጥፋት የሚያስከትሉ እንቅስቃሴዎችን ለሕግ አስከባሪ አካላት እንዲያሳውቅ እናሳስባለን።

We would like to alert members of the public and partners that criminal elements are sending out emails impersonating old personal email addresses of the Prime Minister, soliciting information and providing responses. We ask all to be vigilant of false information that is being communicated and alert law enforcement authorities about such suspicious and malicious activities. 

















Short info

× Chat