askwala.com - አትሌት ቀነኒሳ ሰሚ ካጣሁ የዓለም አቀፉን የኦሎምፒክ ባንዲራ ወክዬ ልወዳደር እችላለሁ አለ
Header







አትሌት ቀነኒሳ ሰሚ ካጣሁ የዓለም አቀፉን የኦሎምፒክ ባንዲራ ወክዬ ልወዳደር እችላለሁ አለ


የኦሊምፒክና የዓለም ሻምፒዮኑ ቀነኒሳ በቀለ ላቀረበው ቅሬታ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቂ ምላሽ የማይሰጠው ከሆነ በግል የዓለም አቀፉን የኦሎምፒክ ባንዲራ በመወከል ለመወዳደር እንደሚገደድ ተናገረ። አትሌት ቀነኒሳ በ2020 ሊካሄድ ታቅዶ ለነበረው ኦሎምፒክ መመረጡን አስታውሶ በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ 2021 በመዞሩ ምክንያት የማጣሪያ ውድድር መካሄዱን ተቃውሟል። 

















Short info

× Chat