askwala.com - ማስታወቂያ!!!
Header







ማስታወቂያ!!!


የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማህበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የድጅታል ትምህርት= የኦንላይን/ባሉበት/የርቀት የመማር ማስተማር አገልግሎት ላይ የሚኖረውን ፋይዳ የተመለከተ ውይይት ላይ ረቡዕ ሰኔ 1/2013 ዓ.ም ተዘጋጅቷል። እርስዎም እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
የሚዲያ አካላት ውይይቱን በተመለከተ የሚነሱ ሃሳቦችን መረጃ በመውሰድ የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡ ጥሪ እናስተላልፋለን!!!
ለበለጠ ማብራሪያ የሚከተለውን ማስታወሻ ይመልከቱ!!!
========
You are invited to Join us for "Digital Education- Can Online Education Change Academia for Good?" ICTET brings you insight from experts in Collaboration with the Ministry of Innovation and Technology on Wednesday June 9th – 2.00PM – 3.30PM EAT.
Register Here: 

















Short info

× Chat