askwala.com - ሁዋዊ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይፋ አደረገ
Header







ሁዋዊ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይፋ አደረገ

Image name: huawei.jpg

የዚህ ምክንያቱ ድርጅቱ እንደ ጉጉል ካሉ የአሜሪካ ኩባንያዎች ጋር ያለው ትስስር እና የቴክኖሎጂ ልውውጥ በተጣለበት ማዕቀብ የተነሳ የመጣ ነው፡፡ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል የተባለው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሀርመኒ ኦኤስ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡በሁሉም የስማርት ስልኮች እና ታብሌቶች ላይ እንደሚሰራ አልጀዚራ በዘገባው አትቷል፡፡
በአለም የቴክኖሎጂ ገበያ 7ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሁዋዊ ይዞት የመጣው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ከአሜሪካ የሚደርስበትን ጫና ከመቋቋም ባለፈ የገበያ አድማሱን የሚያሰፋለት ይሆናል ተብሎ ተገምቷል፡፡ 

















Short info

× Chat