በተደጋጋሚ እየታዩ እንደሆአየተáŠáŒˆáˆ¨áˆ‹á‰¸á‹ የማá‹á‰³á‹‹á‰ በራሪ አካላት ለሀገሪቱ የአየሠመከላከያ ከባድ ተáŒá‹³áˆ®á‰µ እየሆኑ መáˆáŒ£á‰³á‰¸á‹áŠ• በቻá‹áŠ“ አየሠኃá‹áˆ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ማሰáˆáŒ ኛ ተቋሠአባሠየሆኑት ቼን ሊ á‹áŠ“áŒˆáˆ«áˆ‰á¡á¡
በዚህሠáˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ተቋማቸዠከተለመደዠየáŠá‰µá‰µáˆ አሰራሠበመá‹áŒ£á‰µ áŠá‰±áŠ• ወደ ሰዠሰራሽ አስተá‹áˆŽá‰µ ለማዞሠመገደዱን ጨáˆáˆ¨á‹ ገáˆá€á‹‹áˆá¡á¡
የሰዠሰራሽ አስተá‹áˆŽá‰± ስለ በራሪ አካላቱ ከተለያየ ጊዜ እና ቦታ የተወሰዱ መረጃዎችን በመá‹áˆ°á‹µ የማገናኘት ትንተናን እንደሚያከናá‹áŠ• ዘ ኢንዲá”ንደንት ዘáŒá‰§áˆá¡á¡
á‹áˆ…ንን መረጃ ሀገሪቷ á‹áˆµáŒ¥ ከáŠá‰ ሩ ኩáŠá‰¶á‰½ ጋሠ(የá–ለቲካ ወá‹áˆ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች)ᣠከአየሠáˆáŠ”á‰³ ቃኚ ሳተላá‹á‰µ ከተወሰዱ መረጃዎች እና ከተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š áŠáˆµá‰°á‰¶á‰½ ጋሠበማናበብ የበራሪ አካላቱን áˆáŠ•áŒ áˆˆáˆ›á‹ˆá‰… የሚደረገá‹áŠ• ጥረት á‹«áŒá‹›áˆá¡á¡