askwala.com - የዓውደጥናት ጥቆማ
Header







የዓውደጥናት ጥቆማ


Computer Vision and Pattern Recognition (CVPR 2021) ተብሎ የሚጠራው ማጠንጠኛውን በኮምፒዩተር ቪዥን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ ማሽን ለርኒንግ እና ተያያዥ የዘርፉ ጥናት እና ምርምሮች ላይ ያደረገ ዓመታዊ ዓውደጥናት በበይነ መረብ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ከሰኔ 19 እስከ 25፣ 2021 (እ.ኤ.አ) እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ዓውደጥናት ላይ በዘርፉ አሉ የተባሉ ምሁራን እና ግንባር ቀደም ተቋማት ጽሁፎቻቸውን እና የምርምር ውጤቶቻቸውን እያቀረቡ ይገኛል፡፡
ከታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን እየቀረቡ ያሉ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን ማየት እና መሳተፍ ይቻላል፡፡ 

















Short info

× Chat