askwala.com - የድረ-ገጽ ጥቆማ
Header







የድረ-ገጽ ጥቆማ


በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዙሪያ እውቀት የመቅሰም ፍላጎቱ ካለዎት DataCamp አንዱ አማራጭ ነው፡፡ በዳታ ሳይንስ እና ትንተና ላይ ያተኮሩ 350 የሚደርሱ ኮርሶች ከ270 በላይ በሆኑ የተቋሙ እና የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተጋባዥ መምህራን በበይነ መረብ ይቀርባሉ፡፡
በድረ-ገጹ በመመዝገብ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ማሽን ለርኒንግ ዙሪያ ውስን ነጻ ትምህርቶችን መከታተል ይችላሉ፡፡ 

















Short info

× Chat