askwala.com - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መሪዎች በቀጣይ ሚናቸው ላይ መረጃ የላቸውም
Header







የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መሪዎች በቀጣይ ሚናቸው ላይ መረጃ የላቸውም


ከቀናት በፊት በመንግስት ድጋፍ ከትግራይ ክልል በየብስ ትራንስፖርት ተጓጉዘው አዲስ አበባ የደረሱት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ቀጣይ ዕጣ ፈንታቸውን ለመወሰን ከፌደራሉ መንግስት ምላሽ እየተጠባበቁ ነው። 

















Short info

× Chat