askwala.com - ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ ጨረታ ልታወጣ ነው
Header







ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የቴሌኮም አገልግሎት ፍቃድ ጨረታ ልታወጣ ነው


ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የቴሌኮም ፈቃድ ጨረታ በቀጣዩ ወር እንደምታወጣ ሮይተርስ ሁለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
በጨረታው የሚወጣው የአገልግሎት ፈቃድ የሞባይል ገንዘብ መገበያያን እንዲጨምር መደረጉም ተነግሯል። 

















Short info

× Chat