askwala.com - በኢትዮጵያ የወር አበባ ፈቃድ እንዲኖር የሚደረግ ጥረት
Header







በኢትዮጵያ የወር አበባ ፈቃድ እንዲኖር የሚደረግ ጥረት


ጽጌሬዳ ትውልድ እና እድገቷ በአዲስ አበባ ነው። የወር አበባ ማየት ከጀመረችበት እድሜዋ ጀምሮ በየወሩ በከፍተኛ ሕመም ውስጥ እንደምታልፍ ትናገራለች።

ጽጌረዳ ተማሪ በነበረበችበት ወቅት የወር አበባዋ በሚመጣበት የመጀመሪያ ቀን በትምህርት ገበታዋ ላይ አትገኝም ነበር። የሕመም ስሜት መሰማት የሚጀምረው 10 ቀናትን ቀደም ብሎ ቢሆንም በመጀመሪያው ዕለት ግን የማያላውስ ሕመም ከቤት ያውላታል። 

















Short info

× Chat