askwala.com - መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ሲከናወን በነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በዓለ ሲመት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን /EBC/ የፌስቡክ ገጽ የቀጥታ ሥርጭት እያስተላለፈ ባለበት ሰዓት የመጠለፍ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ይታወቃል፡፡
Header







መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ሲከናወን በነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በዓለ ሲመት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን /EBC/ የፌስቡክ ገጽ የቀጥታ ሥርጭት እያስተላለፈ ባለበት ሰዓት የመጠለፍ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ይታወቃል፡፡


መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ሲከናወን በነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በዓለ ሲመት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን /EBC/ የፌስቡክ ገጽ የቀጥታ ሥርጭት እያስተላለፈ ባለበት ሰዓት የመጠለፍ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ይታወቃል፡፡
ይህን ችግር ለመፍታት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ባደረጉት ጥረት ችግሩ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ በፍጥነት ለመቆጣጠር የተቻለ ሲሆን የችግሩ መንስኤም በመጣራት ላይ ይገኛል፡፡
በዚህ አጋጣሚ የተከሰተውን ችግር ከመቅረፍ ጎን ለጎን ሁሉም የሚዲያ ተቋማት፣ ሌሎች የመንግስትም ይሁን የግል ድርጅቶች ከውጭ ባሉ ጠላቶችም ይሁን ከውስጥ ባሉ ሠራተኞች የሳይበር ጥቃት ሊፈጸም የሚችል መሆኑን በመገንዘብ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
የችግሩ መንስኤ እንደታወቀ የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ 

















Short info

× Chat