askwala.com - የግል ገቢና ወጪያችንን እንዴት እናመጣጥን?
Header







የግል ገቢና ወጪያችንን እንዴት እናመጣጥን?


ብዙዎቻችን በስም ለምናውቀውና በተደጋጋሚ ለምንሰማው ቃል እንግዳ አይደለንም፤ የምናውቀው ስለሚመስለን ደግሞ ለጉዳዩ ያለን ትኩረት ይቀንሳል፡፡ ግን ጉዳዩ ከምንም በላይ የሚያስፈልገንና የሚገባን ሆኖ ስናገኘውስ… ቅርባችን የኾነው ሩቅ ይኾንብናል፡፡ ዛሬ ላይ ቅርባችን የኾነውንና የበለጠ በቅርበት ልናጤነው ስለሚገባን ጉዳይ ልናወጋችሁ ወደድን፡፡ 

















Short info

× Chat