askwala.com - Online survey
Header







Online survey


 የዚህ ጥናት ዓላማ በልጅነት ዕድሜ የሚደርሱ አሉታዊ የስነ-ልቦና ተጽኖዎችንና ተያይዞ የሚከሰት የማህበራዊ ዕርቀት ችግርን ማጥናት ሲሆን እርስዎ የዚህ ጥናት ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
 በጥናቱ ለመሳተፍ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። እባክዎን በላብቶፕ ውይንም በዴስክቶፕ ብቻ ማስፈንጠሪያው እንደሚሰራ ያስታውሱ።
 ማስፈንጠሪያውን አንዴ ከተከፈተ በኋላ በሳምንት ውስጥ መጠየቁን ሞልተው እንዲጨርሱ እየጠየቅን በሳምንት ውስጥ ካልሞሉ ግን ማስፈንጠሪያው የአገልግሎት ጊዜው ያበቃል።
ለመሳተፍ ይህንን ይጫኑ 

















Short info

× Chat