askwala.com - Introduction to Capital Markets (Ethiopian)
Header







Introduction to Capital Markets (Ethiopian)


“ከጊዜው ጋር መራመድ ብልህነት ነው::”
ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለማቋቋም አዋጅ በቅርቡ አጽድቃ ስራ ለማስጀመር በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። በዚህ ገበያ በተለያዩ ዘርፎች ተሳታፊ ለመሆን ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሠው ኃይል ለማፍራት ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።
የስልጠናው ርእስ: Introduction to Capital Markets (Ethiopian)
አሰልጣኞቹ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስተባባሪነት በ Chartered Institute for Securities & Investment (CISI) የተሰጠውን ስልጠና የወሰዱ እንዲሁም ከሌሎች የተለያዩ ተቋማት በዘርፉ የሠርተፍኬት ባለቤት የሆኑ እና ከ 10 ዓመት በላይ የማስተማር ልምድ ያላቸው ናቸው ።
- ፈጥነው በመመዝገብ ቀዳሚ የዕውቀት ባለቤት ይሁኑ።
- በስልጠናው መጨረሻ ብቁ የሆኑ ሰልጣኞች ብቻ ሰርተፍኬት ያገኛሉ::
የምዝገባ ቦታ፡ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ዋናው ካምፓስ 3ኛ ፎቅ፣ የአጫጭር ስልጠና ማስተባበርያ ቢሮ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ዋናው መስሪያ ቤት 300ሜ. ወረድ ብሎ ከኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ጀርባ
ስልክ ቁጥር፡ +251 11 558 0616/0911241445
Special training on Securities and Investment
Following the approval of Capital Market Proclamation on June 10, 2021 by the House of People’s Representatives, St. Mary’s University has designed training on Capital Markets.
Training Title: Introduction to Capital Markets (Ethiopian)
The trainers are certified by Chartered Institute for Securities & Investment (CISI), Chartered Financial Analyst (CFA) Institute, and Corporate Finance Institute (CFI).
What will trainers learn?
Trainees will get a deeper understanding on:
 Investment Industry
 Ethics and Regulation (including the recently approved capital market proclamation)
 Investment Instruments (Debt securities, Equity securities, Derivatives, and Alternative Investments)
 Key Participants in the Capital Market
Registration: St. Mary’s University Short-term Training Unit, Main Campus, 3rd Floor, Mexico Square, Roosevelt St. 300m down the Federal Police HQ, Behind Ethiopian Petroleum Supply Enterprise
Tel: +251 11 558 0616/0911241445 

















Short info

× Chat