#_ኢኮኖሚያዊ ቀውስ፡- በሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ተቋማት ኢኮኖሚያዊ ቦይኮት ተጠቂነት እና የኢኮኖሚ ክስረት ወይም ውድመት ሊያስከትልባቸው ይችላል፡፡
#_ማህበራዊ ቀውስ፡- በማህበረሰቡ ዉስጥ አለመረጋጋት፣ አለመተማመን፣ ማህበራዊ ቀውስ ሊፈጠር ይችላል፤
#_ፖለቲካዊ ቀውስ፡- የተወሰነ ፖለቲካዊ ድርጅት እና ደጋፊዎች ላይ የሚደርሱ ስም ማጥፋቶች፣ ዘለፋዎች፣ እስከ ህይወት መጥፋት ሚደርስ የዕርስ-በርስ ግጭት ሊያስከትል ይችላል፤
#_ስነ-ልቦናዊ ቀውስ፡- ስሜታዊ መታወኮችና፣ መገለል፣ ራስን እስከማጥፋት የሚያደርሱ ስነ-ልቦናዊ ጫናዎች ሊያሳድሩ ይችላሉ፡፡