askwala.com - አብራሞቪች ቼልሲን በቶሎ ለመሸጥ ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ
Header







አብራሞቪች ቼልሲን በቶሎ ለመሸጥ ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ


ሩሲያዊው ቱጃር ሮማን አብራሞቪች ቼልሲን ለመሸጥ ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ተስማሙ፡፡
እንግሊዝ ቼልሲ ከእግር ኳስ ጋር በተገናኘ በሚያደርገው እንቅስቃሴ እንዲቀጥል ነገር ግን በቶሎ እንዲሸጥ ፈቅዳለች፡፡
ክለቡን ጨምሮ በእንግሊዝ በሚያንቀሳቅሱት ሃብት ላይ እገዳ የተጣለባቸው አብራሞቪች በአሜሪካው ራይን ግሩፕ በኩል የሽጭ ሂደቱን ለመጨረስ ተስማምተዋል፡፡ 




© አል ዐይን አማርኛ   













Short info

× Chat