askwala.com - የስማርት ስልክዎን ደህንነት የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ ቀላል መንገዶች የትኞቹ ናቸው ?
Header







የስማርት ስልክዎን ደህንነት የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ ቀላል መንገዶች የትኞቹ ናቸው ?


በእለት ተእለት ህይወታችን የምንገለገልባቸው ተንቀሳቃሽ ስልኮች (mobile phones) ግንኙነቶቻቸንን ከማሳለጥ በዘለዘለ ዘመናዊ ኑሮ እንዲኖረን ከፍ ያለ ሚና ይጫወታሉ፡፡
እነዚህ መገልገያዎቻቸን ከእጃችን ሲጠፉ ግንኙነታችንን ከማሳጣት የበለጠ ከሳይበር ከጥቃት ጋር የተያያዙ ከባድ ስጋቶችን ያስከትላሉ፡፡
በመሆኑም የተንቀሳቃሽ ሰልኮቻችንን ደህንነነት የበለጠ የምናረጋግጥበት ጥቂት መንገዶች እናስታውስዎ ፦
 ስልክዎን ይቆልፉ (ቀድሞውኑ ቆልፈው ካልሆነ)
 የስልክዎን ሲስተም በየጊዜው ማሻሻል(Update)ማድረግ አይዘንጉ
 የህዝብ የዋይፋይ አገልግሎት ከመጠቀም መቆጠብ
 ለመገልገያዎ እንዲሁም ለእያንዳንዱ አካዉንት (መለያ) ባለ ሁለት ደረጃ የባለቤትነት ማረጋገጫ (Two-Factor Authentication) ይጠቀሙ
 መተግበሪያዎችን ከተገቢዉ የመተግበሪያ ቋት ብቻ ማለትም ለአንድሮይድ ከ #Google_Play_Store) ወይም ብቻ ያውርዱ
 በማይታወቅ ኔትርክ ላይ የዋይ ፋይ (Wi-Fi) እና ብሉቱዝ አገናኞችን ከመጠቀም ይቆጠቡ።
 ስማርት ስልክዎ የይለፍ-ቃላትን ለየትኛዉም መተግበሪያ እንዲያቆይ(Save) እንዲያደርግ አይፍቀዱ። 

















Short info

× Chat