askwala.com - የጉግል መተርጎሚያ በትግርኛና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች አገልግሎት ጀመረ
Header







የጉግል መተርጎሚያ በትግርኛና አፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች አገልግሎት ጀመረ


ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል ትግርኛና ኦሮምኛን ጨምሮ ከ300 ሚሊዮን በላይ የሚናገራቸውን 24 አዳዲስ ቋንቋዎች በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝሩ ውስጥ አካቷቸዋል።
ከእነዚህ ውስጥ አስሩ ቋንቋዎች በአፍሪካ የሚነገሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል ኦሮምኛ ፣ ትግርኛ፣ ትዊ፣ ባምባራ፣ ክሪዎ፣ ሉጋንዳ ይገኙበታል። 

















Short info

× Chat