askwala.com - ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የ1.1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ እርዳታ ትሰጣለች
Header







ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የ1.1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ እርዳታ ትሰጣለች


ዩናይትድ ስቴትስ ለዩክሬን የ1.1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ እርዳታ ትሰጣለች

የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር ፔንታገን ለዩክሬን የ1.1 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ይህም የባይደን አስተዳደር ሥልጣን ከተረከበበት ጊዜ አንስቶ ለዩክሬን የተሰጠውን አጠቃላይ ወታደራዊ እርዳታ 17 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያደርሰው ተመልክቷል፡፡

አዲሱ እርዳታ ዩክሬን በሩሲያ ከተወረረችበት ጊዜ ጀምሮ ግዛቷን ለማስከበር በምታደርገው መከላከል ውጤታማ የሆኑ 18 በምህፃረ ቃል "ሂማርስ" የተባሉትን በከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠሙ ተንቀሳቃሽ ሮኬት ተኳሽ መድፎችንና ጥይቶችን እንደሚጨምር የፔንታንገ ባለሥልጣናት አስረድተዋል፡፡ 

















Short info

× Chat