askwala.com - አሜሪካ ሱዳን ለሩሲያ የጦር ሰፈር ብትፈቅድ “መዘዙ ከባድ ይሆናል” ስትል አስጠነቀቀች
Header







አሜሪካ ሱዳን ለሩሲያ የጦር ሰፈር ብትፈቅድ “መዘዙ ከባድ ይሆናል” ስትል አስጠነቀቀች


አሜሪካ ሱዳን ለሩሲያ የጦር ሰፈር ብትፈቅድ “መዘዙ ከባድ ይሆናል” ስትል አስጠነቀቀች

በሱዳን የአሜሪካ አምባሳደር ጆን ጎድፍሬ ፤ የሰሜን ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገረ ሱዳን በቀይ ባህር ዳርቻ ለሩሲያ የጦር ሰፈር ብትፈቅድ “መዘዙ ከባድ ይሆናል” ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡

አምባሳደር ጆን ጎድፍረይ ከታይያር ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "ሩሲያ በቀይ ባህር ላይ የጦር ሰፈር ለመመስረት እንደፈረንጆቹ በ2017 ከስልጣን ከተወገዱት ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ እየጣረች ነው የሚሉ አንዳንድ ሪፖርቶች አሉ" ብለዋል። 

















Short info

× Chat