askwala.com - ፓንአፍሪኮን ኤ.አይ 2022 - PanAfricon AI 2022
Header







ፓንአፍሪኮን ኤ.አይ 2022 - PanAfricon AI 2022

Image name: science_museum.jpg

የመጀመሪያው ፓንአፍሪኮን ኤ.አይ 2022 ዐውደ ጥናት እና ዐውደ ርዕይ መስከረም 24 በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ይከፈታል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ኢትዮ ቴሌኮም ምርት እና አገልግሎታቸውን ያቀርባሉ፡፡
እርሶም በቦታው ተገኝተው እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል! 


https://www.youtube.com/embed/N914aTlSlG4















Short info

× Chat