askwala.com - አሥርቱ ትዕዛዛት | The Ten Commandments
Header







አሥርቱ ትዕዛዛት | The Ten Commandments


1. ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ | You shall have no other gods before Me.

2. በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። | You shall not make for yourself an idol.

3. የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ | You shall not take the name of the Lord your God in vain.

4. የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። | Remember the Sabbath day, to keep it holy.

5. አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም። | Honor your father and your mother.

6. አትግደል | You shall not kill.

7. አታመንዝር | You shall not commit adultery.

8. አትስረቅ | You shall not steal.

9. በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር | You shall not bear false witness against your neighbor.

10. የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ። | You shall not covet your neighbor's house. You shall not covet your neighbor's wife, or his male servant, or his female servant, or his ox, or his donkey, or anything that belongs to your neighbor.

Ref. ዘፀአት (Exodus) 20:3-17 

















Short info

× Chat